መዝሙር 25:25%20-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. አንተን ተስፋ የሚያደርጉ፣ከቶ አያፍሩም፤ነገር ግን እንዲያው ያለ ምክንያት፣ተንኰለኞች የሆኑ ያፍራሉ።

4. እግዚአብሔር ሆይ፤ አካሄድህን እንዳውቅ አድርገኝ፤መንገድህንም አስተምረኝ።

5. አንተ አዳኜ፣ አምላኬም ነህና፣በእውነትህ ምራኝ፤ አስተምረኝም፤ቀኑን ሙሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።

6. እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህንና ፍቅርህን አስብ፤እነዚህ ከጥንት የነበሩ ናቸውና።

መዝሙር 25